HD Sport
አርሰናል በአስደናቂ ብቃት ግማሽ ፍፃሜ ገብቷል:: ማድሪድ ከወሬ ያለፈ ምንም መፍጠር አልቻለም:: አርሰናሎች ዋንጫውን ማለም ጀምረዋል:: ዩናይትድ ከሊዮ..
29:27
HD Sport
አይቀሬው ዋንጫና የሊቨርፑሎች ጭንቀት:: ኒውካስል የተሻለ እያለመ ነው:: ከአርሰናል የመልስ ጨዋታ በፊት የበዙት የማድሪድ ችግሮች::
59:47
HD Sport
ሊቨርፑል የዋንጫ ጉዞውን ለማሳመር/ ሲቲ ቼልሲና ኒውካስል ለቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ ይጫወታሉ::
47:55
HD Sport
ባርሳና ፒኤስጂ አስደናቂ የሆኑበት ምሽት:: ግማሽ ፍፃሜእ ከወዲሁ ታወቀ ይሆን? ዩናይትድ ዛሬ በሊዮ ይፈተናል::
31:44
HD Sport
ዴክላን ራይስ የደመቀበት ምሽት:: አርሰናል 3-0 ማድሪድ:: ደጋፊዎች ግማሽ ፍፃሜን ማለም ጀምረዋል :: ትክክል ይሆኑ? ማድሪዶች እንገለብጠዋለን እያሉ ነው:
25:52
HD Sport
ሊቨርፑል ያልተጠበቀሽንፈት ገጥሞታል:: ቀዝቃዛስ የማንችስተር ደርቢ::የማድሪፍ ደጋፊዎች ስጋትና አርሰናል ከወሳኙ ጨዋታ በፊት::
1:01:03
HD Sport
31ኛ ሳምንት ተመልሷል:: ሊቨርፑል ዋንጫውን እያሰበ/አርሰናል ከጉዳት ዜናዎቹ ጋር / የማንችስተር ደርቢ በደብሮይነ የመልቀቅ ዜና ታጅቦ ይከናወናል::
45:44
HD Sport
ሊቨርፑል ወደ ዋንጫው ይበልጥ እየቀረበ ነው:: የቻምፒየንስ ሊግ ፉክክሩ ጦዟል:: አርሰናል ከኒኮ ዊሊያምስ ጋር ስሙ ተያያዟል:: ቼልሲና ቶተንሃም ዛሬ?
31:07
HD Sport
የፔፕን ደስታ የመለሰ ውጤት:: የአርሰናል የአጥቂ ፍላጎት/የብሩኖና የማድሪድ ጉዳይ/ የብራዚል ኳስ ችግር...
1:00:28
HD Sport
የማድሪድ ፍላጎት በዙቤሜንዲ ላይ መጠንከር:: የአርሰናል የዋንጫ ጉዞ የመጨረሻ እርምጃ:.ዩናይትድ ለመግዛት መሸጥን በአማራጭነት መያዙና ሌሎች የዝውውር ጉዳዮች
48:34
HD Sport
የሊቨርፑል ደጋፊዎች አርኖልድ ላይ የታየ ተቃውሞ ጉዳይ::የፊፋክለቦችን ያለ ባርሳ ሊቨርፑልና አርሰናል...
29:23
HD Sport
ያልተገባው የብ/ቡድናችን ትችት:: ኢሳክ አርሰናል ወይስ ሊቨርፑል? ዝውውሩ የሊጉን ዋንጫ የመወሰን አቅም ይኖረዋል? ድንቅ ቆይታ ከዣቪ ጋር...
1:02:55
HD Sport
ኢንተርናሽናል ብሬኩ ጉዳቶች ይዞ መጥቷል:: የዝውውርና የኮንትራት ወሬዎች ሊቨርፑል አርሰናል ቼልሲና ሌሎችም::
48:06
HD Sport
ሊቨርፑል ለቀጣዩ አመት በስፋት እየተዘጋጀ ነው:: አርሰናል የሊጉን ዋንጫ ለምን አጣ? የሲቲ ክስ ውሳኔ ከሰሞኑ ይጠበቃል::
29:59
HD Sport
የኒውካስሎች ደስታ:: ሊቨርፑል ምን ገጠመው? አርሰናልና ዩናይትድ ያሳኩት ድል:: ባርስሎና ፒኤስጂና ሌሎችም...
1:00:16
HD Sport
ካራባዎ ካፑ ነገ ይፈፀማል:: ሊቨርፑል ሌላ ዋንጫ ያጣ ይሆን? በሊጉ ሲቲ ከብራይተን አርሰናል ከቼልሲ ትርጉም ያላቸው ጨዋታዎች ያደርጋሉ::
47:57
HD Sport
የዩብ ፍፃሜ ተፋላሚዎቹ ታውቀዋል:: አርሰናል ከማድሪድ የሚጠበቅ ጨዋታ:: ዩናይትድ የአውሮፓ ተስፋውን ለማለምለም የሚያደርገው ጨዋታ::
30:09
HD Sport
የኦልትራፎርዱ የአቻ ጨዋታ የአርሰናልን የዋንጫ ህልም የቋጨ? ያልተቋጨው የሊቨርፑልና ፒኤስጂ ጨዋታ በአንፊልድ
1:00:58
HD Sport
የቀድሞ ተቀናቃኞቹ የሚገናኙበት ሳምንት? ሊቨርፑል ቀለል ያለ ሲቲና ፎረስት ለቻምፒየንስ ሊጉና ለደረጃ ለውጥ የሚገናኙበት
49:44
HD Sport
ሊቨርፑል በአሊሰን ቤከር ጥረት ያሳካው የፓሪሱ ድል:: ዩናይትድ ዛሬ በዩሮፓ ሊግ ሌላ ፈተና ይጠብቀዋል::
29:02
HD Sport
አርሰናል በቻምፒዮንስ ሊጉ ምን አማራጭ ይዞ ይቅረብ? የማድሪዱ ደርቢ?
22:12
HD Sport
ዩናይትድ ሌላ ደካማ ብቃት ያሳየበት ጨዋታ:: ኮቹ ተጠያቂ የሚሆንበት ጊዜ ደረሰ ይሆን? ቻምፒዮንድ ሊጉ...
1:00:18
HD Sport
የሶስቱ ተጫዋቾች ኮንትራት/ ዩናይትድ በኤፍኤ ዋንጫው / ኔይማርና ባርሳ/ አርሰናልና አጥቂዎች/ ሲቲና በእድሜ የገፉ ተጫዋቾች
48:14
HD Sport
ሊቨርፑል ስለ ቀጣዩ ዋንጫ የሚያስበት ጊዜ ላይ ደርሷል:: አርሰናል ከአፈፃፀም ችግሩ ጋር ቀጥሏል:: ሲቲ መጥቷል :: ዩናይትድ ያልተጠበቀ ነጥብ ወስዷል::
28:00
HD Sport
ሊቨርፑል ከወዲሁ የሊጉን ዋንጫ ያረጋገጠ መስሏል:: ሲቲ 0-2 ሊቨርፑል::
59:55
HD Sport
ሲቲ ከሊቨርፑል የሳምንቱ ትልቅ ጨዋታ:: አርሰናል ልዩነቱን ማጥበብ ይችል ይሆን? ቼልሲ በቪላ ዩናይትድ በኤቨርተን ይፈተናሉ:: ቻምፒዮንስ ሊጉ በጥሎ ማለፍ::
49:12
HD Sport
የተጠበቀ ቢመስልም ሊቨርፑል ነጥብ ጥሏል::ይሄ በሻምፒዮኑ ጉዞ ላይ ምን ይፈጥራ?ኪሊያን ከወዲሁ ማድሪድን አስፈሪ አድርጎታል/የጥሎ ማለፍ ተፋላሚዎች ታውቀዋል:
29:44
HD Sport
ሊቨርፑል ልዩነቱን መልሶ አስጠብቋል:: አርሰናል ከጉዳት ችግሩ ጋር የት ድረስ ይጏዛል? የዩናይትድ አስከፊ ጉዞ...
1:01:39
HD Sport
የሊቨርፑል የዋንጫ ጉዞ /የአርሰናል ከጉዳት ጋር የሚደረግ ትግል /የሲቲና ኒውካስል የቶፕ ፎር ፈተና በዚህ ሳምንት ይጠበቃል
48:04
HD Sport
ሊቨርፑል ነጥብ ጥሏል:: በሻምፒዮናው ላይ ምን ይፈጥራል? አርሰናል በጉዳት እየታመሰ ነው:: አስቸጋሪውን ጊዜ እንዴት ያልፉታል?
29:32
HD Sport
የሊቨርፑልና ቼልሲ ያልተጠበቀየኤፍኤ ስንብት:: የአውሮፓው ክላሲኮ በሲቲና ማድሪድ መሃል:: አርቴታ ለመግዛት መሸጥና ማሰናበት?
1:02:45
HD Sport
ሶቦስላይ ለሊቨርፑል ስኬት እየተሞገሰ ነው:: አርቴታ በመንታ መንገድ ላይ:: የማርትኔዝን ክፍተት ዩናይትድ እንዴት ይሸፍነው? ኤፍኤ ዋንጫው...
48:01
HD Sport
ኒውካስል አርሰናልን ጥሎ ፍፃሜ ገብቷል:: አርሰናል ምን ነካው? ሊቨርፑል የአራትዮሽ የዋንጫ ጉዞው ይሳካ ይሆን? ቶተንሃም ከፊቱ ቆሟል::
29:18
HD Sport
አርሰናል የአመታት የድል ረሃቡን ያስታገሰበት ምሽት:: ወጣቶቹ ያለ እድሚያቸእ መብሰላቸው ታይቷል:: ዩናይትድ በድጋሜ ተሸንፏል::
1:00:58
HD Sport
መሪዎቹ በዚህ ሳምንት ፈተና ይጠብቃቸዋል:: መሪው ሊቨርፑል በቦርንማውዝ ይፈተናል:: አርሰናል የዋንጫ ጉዞውን ሲቲን በማስተናገድ ይከውናል:: ዩናይትድ...
48:28
HD Sport
ሲቲ ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ተንደርድሯል:: በቀጣይ 16 ውስጥ ለመግባት ባየርን ወይም ማድሪድን ይገጥማል:: አርሰናልና ዝውውሮቹ?
29:14
HD Sport
አሞሪም በልደታቸው ዋዜማ ያስመዘገቡት ያልተጠበቀ ድል:: አርሰናልና የዳኝነት ውዝግቡ...
1:01:12
HD Sport
23ኛ ሳምንት የሲቲና ቼልሲን ትልቅ ጨዋታ ያስተናግዳል::መሪው ሊቨርፑል አርሰናል ዩናይትድ ምን ይገጥማቸዋል::ግምታችን...
45:35
HD Sport
ሲቲ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል:: አርሰናል ቶፕ ስምንቱን ያሳካ መስሏል:: ዩናይትድ ዛሬ ይጫወታል::
29:35
HD Sport
ሳምንቱ የሊቨርፑል እውነተኛ የዋንጫ ተሻሚነት ያየንበት::አርሰናል በሁሉም ረገድ እድለኛ ያልሆነበት::ሲቲ የተመለሰበትና ዩናይትድ በግልፅ ችግር ውስጥ የገባበት
1:01:59
HD Sport
መሪዎቹ ሊቨርፑልና አርሰናል ኮስተር ያለ ጨዋታ ይጠብቃቸዋል:: ሲቲ ዩናይትድ.... ግምታችን?
45:29
HD Sport
አርሰናል ከሊቨርፑል አለመራቁን ያረጋገጠበት ጨዋታ:: አርሰናል2-1 ቶተንሃም:: ዩናይትድ ዛሬ ይጫወታል::
28:55
HD Sport
የክላሲኮ የበላይነት የባርሳ መስሏል:: አንቸሎቲ ዘንድሮ ስራቸውን ያጡ ይሆን?
16:41
HD Sport
አሞሪም ቡድናቸውን ለ4ኛው ዙር አብቅተዋል:: የተደራጀ መከላከላቸው ለቡድኑ መሰረት ይሆን? አርሰናል አባካኝነቱን አጥቂ በማምጣት ይቀርፈው ይሆን?
1:00:52
HD Sport
ኤፍኤ ዋንጫው አርሰናልና ዩናይትድን አገናኝቷል:: ማን የማሸነፍ ግዴታ ውስጥ ይገባ ይሆን? ዝውውሮች ከወዲሁ....
49:08
HD Sport
ሊቨርፑል በተከታታይ ጨዋታ ሳያሸንፍ ወጣ:: ሊንሸራተቱ ይሆን? ዩናይትድ ሶስቱን ቁልፍ ተጫዋቾች የማጣት አደጋ ውስጥ ሊገባ ይችላል::
29:24
HD Sport
ሊጉ ራሱን የሸጠበት ጨዋታ!! ዩናይትድ ያልተጠበቀውን ድንቅ ብቃት ያሳየበት ጨዋታ:: ሊቨርፑሎች ምን ነካቸው?
1:01:00
HD Sport
20ኛ ሳምንት ሊቨርፑልና ዩናይትድን ያገናኛል:: አርሰናል ወደ ብራይተን ይሄዳል:: ቼልሲና ሲቲ ምን ይገጥማቸው ይሆን? ግምታችን....
48:33
HD Sport
አርሰናል አስቸጋሪውን ጨዋታ በድል ተወጣ:: የሳካን ቦታ የሸፈነው ኑዋኔሪ ለአርቴታ መፍትሄ ይሆን? የዝውውር ገበያው ተከፍቷል ምን ይጠበቃል?
28:41
HD Sport
ሊቨርፑል ወደ ዋንጫው የሚያደርገውን ጉዞ አሳምሮ ገፍቶበታል:: ፔፕና ሲቲ አሮጌውን አመት በሳቅና በድል ሸኝተውታል:: ዩናይትድ ዛሬ ከኒውካስል ይጫወታል::
1:00:42
HD Sport
አርሰናል ወደ ሁለተኛነት መጣ:: ያለ ሳካ አስቸጋሪ ጊዜ ይጠብቀዋል::በ19ኛ ሳምንት ነገ ሌይስተር ከሲቲ ዌስትሃም ከሊቨርፑል ይገኛሉ:: ግምታችን...
47:24
HD Sport
ሊቨርፑል እውነተኛ የዋንጫ ቲም መሆኑን እያሳየ ነው:: ሳላና ጏደኞቹ ደምቀዋል:: የቼልሲ የባከነ እድልና የዩናይትድ ወጥነት ማጣት...
1:01:10
HD Sport
እውነተኛ ቀውስ ውስጥ የገባው ሲቲ:: አርሰናል ለደጋፊውቹ ከገና በፊት ያበረከተው የድል ስጦታ
26:28
HD Sport
17ኛ ሳምንት የመሪው ሊቨርፑልና ቶተንሃም የቪላና ሲቲን ትልልቅ ጨዋታዎች ያሳየናል:: ቼልሲ አርሰናልና ዩናይትድ ምን ይገጥማቸው ይሆን? ግምታችን....
48:26
HD Sport
ታላላቅ ቡድኖች በግማሽ ፍፃሜ የሚታደሙበት የካራባዎ ዋንጫ:: ዩናይትድ ዛሬ ይጠበቃል::
29:45
HD Sport
ዩናይትድን ለቀጣይ ስኬት ሊመራው የሚችለው የደርቢው ድል:: ቼልሲ እውነተኛ የዋንጫ ተፎካካሪ መሆኑን ያሳየበት ድል::
59:34
HD Sport
ሊቨርፑል በአስቸጋሪው ጨዋታ የወሰደው ጣፋጭ ነጥብ:: ፈጣሪነቱን ፍጥነቱንና ውጤታማነቱን ያጣው አርሰናል...
47:21
HD Sport
ሁለቱ የማንችስተር ክለቦች በቆሰሉበት ሰአት እርስ በርስ ይገናኛሉ:: ሊቨርፑል በመሪነቱ ለመቀጠል አርሰናል ቼልሲ ደግሞ ልዩነት ለማጥበብ ይጫወታሉ::
48:47
HD Sport
ሳካ አርሰናሎችን ማስደመሙን ቀጥሏል:: ሲቲ እውነተኛ ቀውስ ውስጥ ገብቷል:: ዩናይትድ ዛሬ ምሽት...
29:42
HD Sport
ቼልሲዎችተጠራጣሪዎቻቸውን እያስደነቁ ቀጥለዋል:: አርሰናል ሊሊያደርስ የሚችለውን ጫና ነጥብ በመጣል አጥቶታል:: በቀጣይ ምን ይፈጠር ይሆን?
1:01:50
HD Sport
የደርቢዎች ሳምንት- ሊቨርፑል በኤቨርተን አርሰናል በፉልሃም ቼልሲ በቶተንሃም ይፈተናሉ:: ሲቲ ፓላስን ዩናይትድ ፎረስትን ይገጥማሉ:: ግምታችን...
48:18
HD Sport
ሊቨርፑል ነጥብ በመጣሉ ተከታዮቹ ቼልሲ አርሰናልና ሲቲ ተጠቀሙ:: የሊጉ ፉክክር በቀጣይ ምን መልክ ይኖረዋል?
30:28
HD Sport
ሊቨርፑል ተጠራጣሪዎቹን እያሳመን በስኬት ቀጥሏል:: የሲቲ ነገር? አሞሪም የለውጥ ጭላንጭል እያሳዩ ነው:: ቼልሲ በዋንጫው ፉክክር ውስጥ?
1:00:58
HD Sport
አርሰናል ደጋፊዎቹን በማዝናናት ጭምር እያሸነፈ ነው:: በዋንጫው ፉክክግ ውስጥ አሁንም ቀጥለዋል::
32:50
HD Sport
13ኛው ሳምንት በሊቨርፑልና ሲቲ ወሳኝ ጨዋታ ይደምቃል::የስሎት የዋንጫ ጉዞ የሚሰምርበት ወይስ የፔፕ ውጥረት የሚያበቃበት? ቼልሲ አርሰናል ዩናይትድ ግምታችን
47:51
HD Sport
የአሞሪም የመጀመሪያው ድል በኦልትራፎርድ:: አርሰናል በቀጣይ ሁለት ወራት ተጠቃሚ የሚሆንበት ጉዳይ
26:13
HD Sport
ሊቨርፑል ተጠራጣሪዎቹን እያሳመነ በስኬት ቀጥሏል:: የአውሮፓው ምርጡ ቡድን ይሆን? ዩናይትድ በዩሮፓ ሊግ ዛሬ ይጫወታል::
27:24
HD Sport
አርሰናል ብቃቱን መልሶ ያገኘበት አስደናቂ ድል:: ሲቲ መቸገሩ ቀጥሏል::
27:25
HD Sport
የአሞሪም ዩናይትድን የማቃናት ፈተና ተጀምሯል:: ሊቨርፑል መሪነቱን አሳድጏል:: ሲቲና አርሰናል በሳምንቱ...
1:00:50
HD Sport
ያልተጠበቀው የሲቲ 5ኛ ተከታታይ ሽንፈት:: አርሰናል በአስደናቂ ብቃት ተቺዎቹን ሲያሳምን:: ቼልሲ ደረጃውን ሲያስከብር::
33:48
HD Sport
የቀውስ ነገር የተነሳባቸው አርሰናልና ሲቲ እንዴት ይጀምሩ ይሆን? ስሎት ስኬታቸውን ለማስቀጠል:: ዩናይትድ በአዲስ አሰልጣኝ አመራር ይገባል::
49:49
HD Sport
የአሞሪም ሆይሎንድን ወደ ጊዮክሪስ የመቀየር አዲሱ ስራ:: አርቴታ አርሰናልን አሻሽሎታል? የፔፕ ቆይታ...
27:24
HD Sport
የጥር ዝውውሮች ትኩረት:: አርሰናል ከፎረስቱ ጨዋታ በፊት:: ሃሪ ኬን አበቃለት? አንቸሎቲ በአዝናኝ ቆይታ:: ሃላንድና ኮንትራቱ..
1:01:07
HD Sport
ቪኒሲየስ ለምን በብራዚል ተቸገረ? ኑኔዝ ሊቨርፑልን ለምን አላስጨነቀም? የቤንዋይግ ጉዳት ኪሳራ::ሲቲዎች በዋንጫው ጉዞ ተስፋ የሚያደርጏቸው:: ማላሲያና ስቃዩ
47:00
HD Sport
ለቴን ሃግ ለአሞሪም ስጦታ ቀርቦላቸዋል:: ምን ይሆን? የሊጉ ከምንጊዜውም በላይ መክረር መንስኤዎች ምን ይሆኑ?
28:25
HD Sport
ቼልሲና አርሰናል ተከባብረው የወጡበት ጨዋታ :: ዩናይትድ ለቶፕ ፎር የሚያደርገውን ጉዞ ከወዲሁ ሲያሳምር::
1:01:03
HD Sport
11ኛው ሳምንት ትልልቅ ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል:: ቼልሲ ከአርሰናል ግዙፉ ነው:: ሊቨርፑል ከ ቪላና ብራይተን ከሲቲ ይጠበቃሉ::
46:33
HD Sport
አርሰናል በሳንሴሮ ያልተሳካ ምሽት አስልፏል:: ዩናይትድ በዩሮፓ ሊግ ዛሬ ይጫወታል::
29:21
HD Sport
ዩናይትድና ቼልሲ በኦልትራፎርድ::የሲቲና አርሰናል ሽንፈት:: የሊቨርፑል መሪ መሆን::
1:01:00
HD Sport
ሊቨርፑል በድጋሜ ወደ መሪነት/ የሲቲ የሲዝኑ የመጀመሪያ ሽንፈት/ አርሰናል ጫና ውስጥ ሲገባ....
23:39
HD Sport
10ኛ ሳምንት በትልልቅ ጨዋታዎች ይቀጥላል:: ዩናይትድ ከቼልሲ ኒውካስል ከአርሰናል የሚጠበቁ ናቸው:: መሪዎቹ ሲቲና ሊቨርፑል ምን ይገጥማቸው ይሆን?
46:54
HD Sport
ቫን ኔስተሮይ ደስታው ልዩ ሆኗል:: ካራባዎ ካፑና ድልድሉ:: የሲቲ ቼልሲና ቪላ ስንብት:: ባሎንዶሩ...
30:05
HD Sport
ሲቲን መሪ ያደረገው የአርሰናልና ሊቨርፑል አቻ ውጤት:: ቼልሲ አልተቻለም:: ቪኤአር ለዩናይትድ ሽንፈት?
59:34
HD Sport
አርሰናል ከመሪዎቹ ላለመራቅ ሊቨርፑል በመሪነት ለመቀጠል የሚያደርጉት ፍልሚያ!!! ኤልክላሲኮ!!! የሳምንቱ ግምታችን...
49:38
HD Sport
ባሎን ዶር ከአዲስ ነገር ጋር:: የባርሳ አስደናቂ ምሽት/ ሊቨርፑል ታሪክ ሲፅፍ/ ዩናይትድ ከፌነርባቼ ዛሬ ምሽት...
29:31
HD Sport
ሊቨርፑልና ሲቲ መሪነታቸውን ሲያስቀጥሉ:: ኔይማርና አዳዲስ ጉዳዮቹ:: የሰሞኑ የዳኝነት ጉዳዮች
1:00:18
HD Sport
አርሰናል በ2024 የመጀመሪያውን ሽንፈት አስተናገደ::ዩናይትድ ለቴን ሃግ ጊዚያዊ እፎይታን የሰጠ ድል አስመዘገበ::
40:01
HD Sport
8ኛ ሳምንት በሊቨርፑልና ቼልሲ ትልቅ ጨዋታ ይደምቃል::አርሰናል ሲቲና ዩናይትድ ምን ይገጥማቸው ይሆን? ግምታችን...
44:38
HD Sport
ቱሃል በቀደሙ ታዋቂ እንግሊዛዊ ተጫዋቾች አይን? አርቴታ ሃቨርትስ እንዴት አቅሙን እንዲያወጣ ረዳው? የዋንጫ ባለተስፋዎቹ ቀጣይ 5 ጌሞች::
29:24
HD Sport
ማድሪድ ሳሊባ አሊያም ሮሜሮ እያለ ነው::ለእንግሊዝ ብ/ቡድን ቱሃልና ፔፕ ለንግግር ቀርበዋል:: የሳካና ኦዴጋርድ ጥሩው ዜና:: ሱዋሬዝ እየበጠበጥ ይሆን?
59:20
HD Sport
ኦዴጋድ ከታሰበው በላይ ከሜዳ ይርቃል? የትሬንት መልቀቅና የግራቫንብራ መሻሻል:: ላሚን ያማል ከፍራንስ ፉትቦል ጋር ያደረገው ቆይታ::
45:16
HD Sport
በ7 ሳምንታት ብዙ ተፈጥሯል:: ኮከብነት በሃላንድና ፓልመር መካከል? የፔፕ ኮንትራትና የቴን ሃግ እጣ..
30:02
HD Sport
ሊቨርፑል ሲቲና አርሰናል ጅምራቸውን አሳምረዋል:: የእስካሁን ጉዟቸው ምን ያሳየናል?
20:28
HD Sport
ቴን ሃግ በተፈራላቸው ጨዋታዎች አቻ ወጥተዋል:: ዩናይትድ ቤት መረጋጋት ቢታይም ውሳኔዎች ይጠበቃሉ:: ቼልሲ ነጥብ ጥሏል::
42:15
HD Sport
ሊቨርፑል በግስጋሴ ላይ / አርሰናልና ሲቲ ተፈትነው የወጡበት ሳምንት...
50:02
HD Sport
7ኛ ሳምንት / የቴን ሃግ እጣ /የሊቨርፑል መሪነት/ሲቲ አርሰናልና ቼልሲ በዚህ ሳምንት ምን ይገጥማቸዋል?
48:52
HD Sport
የማድሪድ ባየርንና አትሌቲኮ ሽንፈት:: ሊቨርፑል በስሎት አመራር አስደናቂነቱ ቀጥሏል:: የቴን ሃግ ፈተና ዛሬ ይጀመራል::
30:29
HD Sport
አርሰናል ከፊት ለፊቱ ድንቅጊዜ እንዳለ እያሳየ ነው:: የአርቴታ አፕሮች በየአቅጣጫው እየተሞገሰ ነው::
17:54
HD Sport
ቴን ሃግን በደመነብስ እየተጏዙ ነው እያሏቸው ነው:: እጣቸው ምን ይሆን? አርሰናል ከፒኤስጂ በሻምፒየንስ ሊጉ ዛሬ ምሽት....
21:24
HD Sport
ዩናይትድ ቁልቁለቱን ተያይዞታል:: ቴን ሃግ ይነሱ ይሆን?ቫኔስተሮይን ለሃላፊነቱ ማሰብ ይችላል? የማድሪድ ደርቢ
59:43
HD Sport
ሊቨርፑል መሪ ሆነ/ሲቲዎች በድጋሜ ቆሙ / ቼልሲዎች አድፍጠው እየተጏዙ ነው/ አሰናሎች የመጨረሻውን ሳቅ ስቀዋል::
37:22
HD Sport
ትኩረት ሳቢ ጨዋታዎችን የሚያስተናግደው ሳምንት-ዩናይትድ ከቶተንሃም ይጠበቃል:: የኒውካስል ሲቲ ጨዋታ ትልቅ ነው::ሊቨርፑል አርሰናል ቼልሲ ምን ይገጥማቸዋል?
49:16
HD Sport
አርሰናልና ሊቨርፑል አማራጨ ብዙ መሆናቸው የታየበት ምሽት:: ዩናይትድ አሁንም ፈተናው ቀጥሏል:: ኔይማር ኪሱን እያሳበጠ ነው::
30:16
HD Sport
ወደትልቅ ደርቢነትና ባላንጣነት እየተቀየረ የመጣው የሲቲና አርሰናል ጨዋታ:: ሲቲ 2-2አርሰናል:: ድራማዎቹና ዳኝነቱ...
1:00:44
HD Sport
በሊቨርፑልና ቼልሲ ቤትየደስታ ፊቶች በዝተዋል:: ዩናይትድ ወጥ መሆን አልቻለም:: የአፈፃፀም ችግር....
44:49
HD Sport
ከወዲሁ የሃይል ሚዛንን የመወሰን አቅም ያለው ጨዋታ-ሲቲ ከአርሰናል:: ሊቨርፑል ቼልሲ ዩናይትድ ዛሬ ቁልፍ ጨዋታዎች ይጠብቃ ቸዋል:: ግምታችን?
49:47
HD Sport
አርሰናል በቤርጋሞ አታላንታን ይገጥማል::ኦዴጋርድን ማን ይተካዋል? የሲቲ ያልተሳካ ምሽት:: ዩናይትድ ተጫዋቾቹ ከጉዳት እየተመለሱ ነው::
29:27
HD Sport
አርሰናል የሰሜን ለንደን የበላይነቱን ያስከበረበት ምሽት::የሲቲ 115 ክስ ዛሬ በይፋ መሰማት ይጀመራል::
59:36
HD Sport
የሲቲ perfect ጉዞ /የሊቨርፑል የመጀመሪያው ሽንፈት/ ዩናይትድ ያልተቸገረበት ጨዋታ....
45:37
HD Sport
የሊጉ መመለስ ምን ያሳየን ይሆን? ሲቲና ሊቨርፑል በአሸናፊነት ሊቀጥሉ? የአርሰናል የደርቢው ፈተና? ዩናይትድና ቼልሲስ?
47:11
HD Sport
አርሰናልናየጉዳት ቀውስ ወሬዎች:: ዩናይትድ ነጥብ ይቀነስበት ይሆን? ባየርን ሙሴላን በነፃ ሊያጣው ቀርቧል::
29:57
HD Sport
የካላፊዮሪና ማካሊስተር ጉዳት:: የቼልሲዎች ውዝግብ እና የተጫዋቾች ዝውውር መቀዛቀዝ መንስኤዎች...
1:00:44
HD Sport
አርሰናልና ሰሙነኛ ፈተናዎቹ:: ሶቦስላይና አስደናቂ የእግር ኳስ ጉዞው:: ዩናይትድ ካዝሜሮን ላለማባከን ምን ያድርግ?....
45:33
HD Sport
ቴን ሃግ የመጀመሪያው ተሰናባች ሊሆኑ? ሮድሪ በማድሪድ እየታደነነው:: ራይስን በቶተንሃም ማን ይተካዋል? ካዝሜሮ ወደ ቱርክ?
30:37
HD Sport
የቴን ሃግ ፈተና ጀምራል:: ስሎት ግን ጅምራቸው አስደናቂ ሆኗል:: የቼልሲ ነጥብ መጣልና የአርሰናል ጉዳይ...
1:01:25
HD Sport
ሃላንድም ሲቲም ሃትሪክ የሰሩበትምሽት::አርሰናልና የዳኝነት ውዝግቡ...
38:54
HD Sport
የዝውውር ገበያው ተጠናቋል:: ስተርሊግ ሳንቾ ቶኒ ኦስሜን ኔልሰን ኡጋርቴ ማክቶምኔ...
21:03
HD Sport
የሳምንቱ ግምታችን/ዩናይትድና ሊቨርፑል ትልቅ ጨዋታ ያደርጋሉ::አርሰናል ሲቲ ቼልሲ...
28:36
HD Sport
ሜሪኖ በአርሰናል አማካኝ ላይ ምን ይጨመራል? ዝውውሮች ጦፈዋል:: ኪዬዛ ራምስዴል ኦስሜን ሳንቾ ስተርሊንግና ሌሎችም..
31:19
HD Sport
ዝውውሮች ጦፈዋል::ሜሪኖ ይፋ ሆነ ኡጋርቴ ዛሬ ይፋ ይሆናል::የሳንቾና ስተርሊንግ ልውውጥ::ቶኒ ኪዬዛ ኑኔዝና ሌሎችም
24:16
HD Sport
ሊቨርፑልና ቼልሲ ጣፋጭ ድሎች አስመዝግበዋል:: ስሎት ከክሎፕ ምን አሳዩን? ማሬስካስ በምን ተለዩ? ዝውውሮች ደርተዋል::
59:52
HD Sport
አርሰናልና ሲቲ ጅምራቸውን በድል አስቀጥለዋል:: ዩናይትድ ይፈተናል በተባለበት ጨዋታ ፈተናውን ወድቋል::
43:02
HD Sport
2ኛው ሳምንት በትልልቅ ጨዋታዎች መጥቷል::የቪላና አርሰናል ጨዋታ ይጠበቃል::ዩናይትድ ሲቲ ሊቨርፑልና ቼልሲ በዚህ ሳምንት ምን ይገጥማቸው ይሆን? ግምታችን..
34:34
HD Sport
ዝውውሮች ተጠናክረዋል:: ቪዬራ ሳንቾ ኦስሜን ጉንዶጋን ሉካኩና ሌሎችም.... ትኩስ የዝዝውር ወሬዎች
16:39
HD Sport
የአርቴታ ኮንትራት ጉዳይ? ኡጋርቴ በቋሚነት በዩናይትድ:: ቼልሲ ቤት ምን እየተፈጠረ ነው?
30:13
HD Sport
አርሰናል ሁለት ተጫዋቾችን ሊሸጥ ተቃርቧል::ዩናይትድ ኡጋርቴን ሊያገኝ ነው::ሲቲና ጉንዶጋን በድጋሜ ሊገናኙ? ፍሌክስ ቼልሲ ጨርሷል::ጋላገር አትሌቲኮ ደርሷል
21:55
HD Sport
ሲቲ ልምዱ በወሳኝ ጨዋታ ለድል አብቅቶታል:: ለአምስተኛ ዋንጫ ጉዞው የ115 ክሶቹ ጣጣ ስጋት ደቅኗል:: ቼልሲና በጎ ጅምሮቹ...
44:00
HD Sport
ጊዜ ማባከን የማይጠበቅባቸው ሊቨርፑልና አርሰናል በድል ጀምረዋል:: ምን አዲስ ነገር ለደጋፊው ይዘው ቀረቡ?
17:49
HD Sport
ዩናይትድ ሲዝኑን በድል ጀምራል:: የሳምንቱ ትልቁ ጨዋታ በብሪጅ ቼልሲና ሲቲን ያገናኛል:: ግምታችን...
48:58
HD Sport
ከሊጉ ጅማሮ በፊት የወጡት ግምቶች:: ኦስሜን ወደ ቼልሲ / አርሰናል በሜሪኖ ተስፋ አልቆረጠም/ ኪሊያንና የማድሪድ ጅምሩ..
30:10
HD Sport
የማራቶን ፍፃሜ ውዝግብ:: አትሌቲክሳችን ላይ ያንዧበበው ጉዳይ? ከብዙአየሁ ጋር ቆይታ..
37:46
HD Sport
አርሰናል ጨምሮ መጥቷል? ምን አሻሻለ ምን ቀረዋል? ዝውውሮች ሊቨርፑል ቼልሲ ዩናይትድ...
22:47
HD Sport
አትሌቲክሳችን ታሟል:: መፍትሄው ምን ይሆን? ሶላንኬ ቶተንሃም ኔቶ ቼልሲ ደጅ ደርሰዋል:: ኮሚኒቲ ሺልዱ ይጠበቃል::
46:12
HD Sport
ለሜቻ በጥሩ ሁኔታ እያገገመ ነው:: አርሰናል ሲቲን ዋንጫ ማስጣል ይችላል ወይ? ዙቤሜንዲ ወደ ሊቨርፑል ሊያቀና? ዝውውሮች....
29:40
HD Sport
የአርሰናሎች ዝውውር/የሊቨርፑሎች ተስፋ/ የባርሳ ጭንቀትና ተስፋ የሲቲዎቹ ግሪሊሽና አልቫሬዝ ዝውውሮች..
1:00:54
HD Sport
ድንቅ ጥረት የታየበትና በብር ሜዳይ የታጀበው ፍፃሜ:: ዝውውሮች ደርተዋል:: ሊቨርፑልና ዩናይትድ በደቡብ ካሮላይና ዛሬ ምሽት:: ጨዋታው በአጀብ ተሞልቷል::
48:12
HD Sport
ሊቨርፑል ዝግጁ መሆኑን ያሳየበት የአርሰናሉ ጨዋታ ድል::ዩናይትድ በቆሙ ኳሶች ብዙ መሻሻልን ያልማል:: ሜሪኖ ወደ አርሰናል ጋላገር ወደ አትሌቲኮ ቀርበዋል::
29:45
HD Sport
ጄሱስ ይታመናል? አርሰናል አጥቂ ፍለጋውን አቁሟል::የኑዋኔሪ መጉላት::ማዛራዊ ለዩናይትድ ቀርቧል::የኤንዶ ዝውውር ውድቅ ተደርጏል::ቼልሲ አሁንም ይገዛል::
1:01:01
HD Sport
ፔፕና አርቴታ በኮንትራታቸው ዙሪያ? ፓሪስ በመክፈቻው አለምን አስደነቀች:: ሊቨርፑል በዝውውር ገበያው ሊንቀሳቀስ ነው :: ቴን ሃግ ተጫዋቾች ይምጡ እያሉ ነው
48:20
HD Sport
አፍሪካዊው የአርሰናል ማሊያ ዲዛነር ይናገራል:: ዩናይትድ ከስህተቱ ሲማር :: ሶቦስላይ ስለ አዲሱ አሰልጣኝና ስለ ዝግጅቱ...
35:59
HD Sport
የሮድሪ ማንነት የተገለፀበት ቃለ ምልልስ:: ባሎን ዶርን ያልማል::ባሎን ዶሩ ምን መልክ ይኖረዋል:: በሳውዲ ራዳር ውስጥ የገቡ ተጫዋቾች..
1:02:25
HD Sport
የኡጋርቲ ዝውውር መዘግየት/ኦቢ ማርቲንስና ዩናይትድ/ የአርሰናል የአካዳሚ ፍሬዎች የመልቀቅ ጉዳይ/ ጌሄይና ንጎሎ ካንቴ/ ባሎን ዶር ከወዲሁ ማነጋገሩ...
49:11
HD Sport
ሌኒ ዮሮ ማን ነው? የዩናይትድ ዝውውሩ በይፋ ነገ እውን ይሆናል::የካላፊዮሪ ዝውውር ለምን ዘገየ? ሳውዝጌትና ቀጣይ ተተኪው...
37:40
HD Sport
ስፔኖች የአውሮፖ ሃያልነታቸውን አስመስክረዋል:: አርጀንቲና በአራት አመታት ሶስተኛ ዋንጫዋን አንስታለች::
1:01:02
HD Sport
አለም በጉጉት የሚጠብቃቸው ሁለት የፍፃሜ ጨዋታዎች!!! እንግሊዞች ታሪክ ይፅፉ ይሆን? የዩናይትድ ዝውውሮች...
48:37
HD Sport
ከሀገራቸው ውጪ እንግሊዞች ለመጀመሪያ ጊዜ ፍፃሜ ገቡ:: ኮሎምቢያም ከአርጀንቲና ጋር ቀጠሮ ይዛለች:: የዩናይትድ ዝውውሮች ካላፊዮሪ...
36:28
HD Sport
ግማሽ ፍፃሜዎቹ!! የያማልና ኩከሬላ አስደናቂ ታሪኮች::ከፈረንሳዮች የእስካሁን ጉዞ ጀርባ:: ሉክ ሾውና ጋክፖ በወሳኙ ጨዋታዎች ዙሪያ....
1:01:25
HD Sport
ፈረንሳይና ስፔን ግማሽ ፍፃሜ ገብተዋል:: የርስ በርስ ግንኙነታቸው ያጏጏል::እንግሊዝ ዛሬ ትፈተናለች::
48:27
HD Sport
ካላፊዮሪን ለማስፈረም አርሰናል ትልቅ ርምጃ ተራምዷል::ቼልሲዎች በጥልቀት እየተከታተሉት ነው:አሰልጣኝ ስሎት በሊቨርፑል ከአዲስ ነገር ጋር እንግሊዝና ፎርሜሽኗ
37:50
HD Sport
እንግሊዝ በተአምር ሩብ ፍፃሜ ገብታለች:: አሳማኛ ስፔን ዋንጫን ታልማለች:: የዲዲዬ ዴሾ አስገራሚ ልማዶች ከጨዋታዎች በፊት...
1:00:57
HD Sport
ደጋፊዎች የአውሮፓ ዋንጫው ድምቀቶች:: የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች:: የዩናይትድና ሊቨርፑል ዝውውሮች...
46:17
HD Sport
እንግሊዞች በአቋራጭ ፍፃሜ ሊገቡ? አርሰናልና የአጥቂ ፍላጎቱ :: ኔግልስማን እየተወደሱ ነው::
36:22
HD Sport
እንግሊዞችና ፈረንሳዯች ትችት በዝቶባቸዋል ምን ድረስ ይጏዙ ይሆን? ኦሊሴ ባየርንን መምረጡ ሲያስገርም ብ/ቡድን ያልተጠበቀውን መርጧል::
1:01:18
HD Sport
ኒኮ ዊሊያምስ በሶስት ትልልቅ ክለቦች ይፈለጋል:: ፈረንሳይ ምን ነካት? እንግሊዞች መፍትሄ ቢሆናቸው:: ሮናልዶ ዛሬ ይጠበቃል...
46:21
HD Sport
እንግሊዞች አሁንም በምርጫ ውዝግብ ውስጥ:: ከባድ ሚዛኑ የጣሊያንና ስፔን ጨዋታ:: ግሪን ውድ ወደ ላሲዯ...
34:44
HD Sport
እንግሊዞች በድል ቢጀምሩም ቡድኑ ተስፋም ስጋትም አሳድራል::ፀጉር አስተካካዩ የካማቪጋ ወንድም አዝናኝ ወግ::ሆይሎንድና የዩናይትድ የእስካሁን ጉዞው..
1:01:28
HD Sport
ሁሉንም ያሳመነው የጀርመኖች የመክፈቻ ድል:: የአልቤኒያዎች ፊልም የሚመስለው ታሪክ:: ኦሊሴ በበርካቶች ሲታደን! የእንግሊዝ ምርጥ አስራ አንድ ጉዳይ...
50:29
HD Sport
ዋንጫው ነገ ሲጀመር ምን ትኩረት ሳቢ ጉዳዮች አሉት? ቴን ሃግ የዝውውር እቅዳቸውና አዲሱ ኮንትራታቸው::ፍሪምፖንግ ወደ ሊቨርፑል...
37:42
HD Sport
ብ/ቡድናችን አልሆነለትም:: ቱሃል ዩናይትድን አይዙም:: የሳሊባ ጣፋጭ ቆይታ:: የፎደን የብ/ቡድን ሚና...
1:00:59
HD Sport
ሜሲ በ2026 አለም ዋንጫ ሊሳተፍ? ሊቨርፑልና እቅዶቹ:: አስጨናቂዎቹ 24 ሰአታትና ጋሬት ሳውዝጌት:: 70ሚሊየን ከቀረበ ፈርናንዴዝ ሊሸጥ?
47:36
HD Sport
ሲቲ ከፕሪሚየር ሊጉ አስተዳደር ጋር ግልፅ ጦርነት ውስጥ ገብቷል:: ጉዳዩ ትኩረትንስቧል:: ቼልሲ ጋላገርን ለምን መሸጥ ፈለገ? እንግሊዝ ተጫዋቾች ቀንሳለች::
39:25
HD Sport
አርቴታ ለብዙዎች አስተማሪ ሊሆን የሚችል ቃለ ምልልስ አድርጏል:: ኪሊያን ማድሪድ ደርሷል:: ዩናይትድ በአውሮፓ መሳተፉን ዛሬ ያውቃል::
59:58
HD Sport
በጉጉት የሚጠበቀው ፍፃሜ!ምን ይከሰት ይሆን?ዶርትሞንዶች አንድ ነገር ይፈጥሩ ይሆን?ጆዜ አዲስ ክለብ አግኝተዋል::ኪሊያን ሀሙስ በይፋ የማድሪድ ተጫዋች ይሆናል
49:29
HD Sport
አርቴታን ጨምሮ ሁሉም አሰልጣኞች አንድ አመት ቀሪ ኮንትራት አላቸው:: አርቴታ ረዳቶቹን እንዳያጣ ተሰግቷል:: ራትክሊፍ ከፍተኛ ወጪ ቅነሳ ሊያደርጉ ነው::
36:38
HD Sport
በአርሰናል የጊማሬዥ መፈለግ ተራ ወሬ ወይስ የተጨበጠ? የቴን ሃግ አይቀሬው ስንብትና ሃንስ ፍሊክ የባርሳ ደጋፊዎችን ስሜት ከፋፍለዋል::
1:00:56
HD Sport
ዩናይትድ ለ13ኛ ጊዜ የኤፍኤ ዋንጫን አነሳ:: የቴን ሃግ ስንብት ለጊዜው በቀጣይ ግምገማ ይወሰናል ??
43:22
HD Sport
ለሲቲ ትልቅ ግምት የተሰጠበት የኤፍ ኤ ፍፃሜ:: የቴንሃግ ስንብት ይጠበቃል::አስደናቂው የሜይኖ ኢንተርቪው:: የዧቪ የድጋሜ ስንብት..
49:41
HD Sport
የአሰልጣኞች ዝውውር ገበያውን ተቆጣጥሮታል:: ምርጥ አሰልጣኝ አለመኖሩ ችግር ሆኗል:: ቴን ሃግ ኮምፓኒ ፖቸቲኖ...
36:25
HD Sport
ሲቲ አራተኛ ተከታታይ ድል አሳክቶ ታሪክ ሰርቷል:: የክሎፕ ስንብት:: አርሰናሎች አንገታቸውን ቀና አድርገው ወጥተዋል:::
59:42
HD Sport
የዋንጫው መዳረሻ ይታወቃል:: ሲቲ የተሻለ እድል አለው:: ለአውሮፓ ተሳትፎ ቼልሲና ዩናይትድ እድላቸው ይወሰናል:: የቁርጡ ቀን!!!
48:10
HD Sport
የአርሰናሉ ደጋፊ በቶተንሃም ሜዳ ምን ገጠመው? የፓስቶኮግሉ አስተያየት አሁንም እያነጋገረ ነው:: ቼልሲና ዩናይትድ ለአውሮፓ ቦታ ...
38:10
HD Sport
አሸናፊው በመጨረሻው ሳምንት ይታወቃል:: አርሰናል ለስኬት የቶተንሃምና ዌስትሃምን ውለታ ይፈልጋል::ኤቨርተን የአርሰናል የመጨረሻው ተፋላሚ ነው::
1:01:38
HD Sport
ከሲቲ ጨዋታ በሃላ አርሰናል ከቀድሞ ባላንጣው ዩናይትድ በኦልትራፎርድ ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋል::ሲቲ ፉልሃምን ይገጥማል:: የሳምንቱ ግምታችን...
49:06
HD Sport
የማድሪድ አልሸነፍ ባይነት አሁንም ፍፃሜ አድርሶታል:: የባየርን የመጨረሻ ሰአት ሽንፈት በዩናይትድ 1999 የደረሰባቸውን ሽንፈት ያስታውሳል::ፍፃሜው....??
38:40
HD Sport
ቼልሲ በመጨረሻ የነቃ መስሏል:: ሊቨርፑል ሲዝኑን በተሻለ ለመፈፀም እየጣረ ነው:: ዩናይትድ ዛሬ ይጫወታል::
1:00:42
HD Sport
ትንቅንቁ ቀጥሏል::አርሰናልም ሲቲም እያሸነፉ ነው :: መቋጫው ይናፈቃል::
47:39
HD Sport
አጏጊው ሊግ ፍፃሜው እየቀረበ ነው:: አርሰናልና ሲቲ በሜዳቸው ፈተና ይጠብቃቸዋል:: ሊቨርፑል ከቶተንሃም/ የለንደን ክለቦቹ ቼልሲና ዌስትሃም ይገኛሉ::
47:07
HD Sport
ቻምፒየንስ ሊጉ በግማሽ ፍፃሜ ደምቋል::ዶርትሞንድ በቀጣይ አመት በአውሮፓ የሚሳተፉ የጀርመን ቡድኖችን አሳድጏል::አርሰናልና የጭንቅላት ጎሎች/ ቼልሲ ከስፐርስ
36:53
HD Sport
አርሰናል ፈተናዎቹን ሁሉ በጣጥሶ እያለፈ ነው:, ሲቲ ማሸነፉን ገፍቶበታል:: የዋንጫው መድረሻ አጏጊ ሆኗል:: ክሎፕና ሳላ..
59:43
HD Sport
ቶተንሃምና አርሰናል ወሳኝ የርስ በርስ ጨዋታ ያደርጋሉ:: ዋንጫውን የሚያልመው አርሰናል የሲቲንም ድጋፍ ይፈልጋል::ሲቲ ቀለል ያለ ጨዋታ ከፎረስት ያደርጋል::
46:49
HD Sport
የክሎፕ ቡድን በመጨረሻ እጅ ሊሰጥ? ሲቲ የዋንጫ ጉዞውን ዛሬ ይጀመራል እየተባለ ነው:: ዩናይትድ... ዧቪና የሃሳብ ለውጡ...
40:36
HD Sport
አርሰናል ቼልሲን 5-0 አሸነፈ:: ድሉ አሁንም በዋንጫው ጉዞ ውስጥ በደንብ መቆየቱን ያረጋገጠበት ሆኗል::
50:51
HD Sport
ትሮሳርድና አርኖልድ አርሰናልና ሊቨርፑል ወደ ዋንጫ ፉክክሩ መልሰዋል::ዩናይትድ ፍፃሜ ገብቷል:: ብቃታቸው አሁንም በጥያቄ ቀጥሏል:: ኤልክላሲኮው...
59:14
HD Sport
በፕሪሚየር ሊጉ አርሰናልና ሊቨርፑል ከሽንፈት አገግመው የዋንጫ ጉዟቸውን ያቃኑ ይሆን? በኤፍ ኤ ዋንጫው ማን ፍፃሜ ይገባል? ምላሽ አለን::
46:41
HD Sport
ቻምፒየንስ ሊጉ ያለ ሲቲና አርሰናል በዌንብሌይ? ማድሪድና ባየርን ግማሽ ፍፃሜ ገብተዋል:: የአርቴታ ድክመት የሲቲዎች የመጨረስ ብቃት ጥያቄ አስነስቷል::
35:40
HD Sport
አርሰናልና ሊቨርፑል ዋንጫውን ለሲቲ ሰጡ ይሆን? ለሽንፈታቸው የሚቀርቡ ምክኒያቶች ምን ይሆኑ? ሌቨርኩሰን ሻምፕዮን ሆኗል::
1:00:23
HD Sport
መሪዎቹ አሁንም ይፈተናሉ::አርሰናል ቪላን የሚገጥምበት ከፍ ያለ ጨዋታ ነው::ሲቲ ተጫዋቾችን የሚያሳርፍበት/ ሊቨርፑል በፍጥነት ለማገገም ይጫወታሉ::ቴን ሃግ?
49:01
HD Sport
ባርሳ የፓሪሱን ፈተና አልፏል በቀጣይስ?ዧቪ ቡድኑን እያሻሻለው ነው::ሊቨርፑል በዩሮፓ ሊግ ዛሬ ይጫወታል::ቴን ሃግ ተከፍተዋል /ሮድሪ እረፍት ይፈልጋል::
34:54
HD Sport
አስደናቂ የቻምፒዮንስ ሊግ ምሽት/ የአርሰናል ልምድ ማጣት ዋጋ ያስከፍለው ይሆን ? አስደናቂው የማድሪድና ሲቲ ጨዋታ በመልሱ ምን ያሳየናል?
55:40
HD Sport
ሊቨርፑል በኦልትራፎርድ በድጋሜ ተቸግሮ ወጥቷል:: አርሰናልና ሲቲ በዚህ ተጠቃሚ ሆነዋል:: የሊጉ ፍፃሜ ምን መልክ ይኖረዋል?
59:25
HD Sport
አርሰናል ዘንድሮ ያመረረ ይመስላል:: ሁሉም ነገሮች ስለ ጥንካሬው ይናገራሉ:: ሲቲ አድፍጦ ስራውን እየሰራ ነው::
50:07
HD Sport
ዩናይትድ ከሊቨርፑል አጎጊው የሳምንቱ ጨዋታ! ዩናይትዶች በቂ የማሸነፍ ምክኒያት አለን እያሉ ነው:: ሲቲ አርሰናልና ቼልሲ ወሳኝ ጨዋታዎች ያደርጋሉ::
48:10
HD Sport
አርሰናል ወደ መሪነት ተመልሷል:: አርቴታ ወሳኝ ተጫዋቾችን አሳርፏል:: ሲቲ በፎደን አስደናቂ ብቃት አሸንፏል:: ዛሬ ሊቨርፑል ይጫወታል:: ቼልሲ ከዩናይትድ.
35:37
HD Sport
የተጠበቀው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቀቀ:: ሊቨርፑል ወደ መሪነት መጣ:: የሊጉ ፍፃሜ ምን መልክ ይኖረው ይሆን?
58:41
HD Sport
ዋንጫውን የመወሰን አቅም ያላቸው ጨዋታዎች::ሲቲ ከአርሰናል ሊቨርፑል ከብራይተን:: ማን ተጠቃሚ ይሆናል? ግምታችን...
45:23
HD Sport
ከጋና እስከ ገነርስ ቶማስ ፓርቴ ይናገራል:: አሁን ጊዜው የሜይኖ ነው:: ጉዳትና የዋንጫ ተፋላሚ ሶስቱ ክለቦች::
41:28
HD Sport
ሲቲ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ምን ያህል የዘንድሮውን ዋንጫ የመወሰን አቅም አለው? የቶኒ ክሮስ ፈጣን ተፅኖ በጀርመንና የእንግሊዞች ጉዳይ...
1:00:44
HD Sport
ቤን ዋይት የአርሰናል ማጥቃት ላይ ያሳረፈው ተፅኖ::የቴን ሃግ ሚና ለውጥ:: ማድሪድ አርኖልድ ላይ አተኩሯል::ምባፔም ቀጣይ ውሳኔው ይታወቃል::
50:11
HD Sport
ሜይኖ አስደናቂ ሊሆን የሚችልባቸው ምክንያቶች? አርሰናል ሶስት አጥቂዎች ላይ አትኩራል የትኛው የተሻለ ነው? ሊቨርፑልና አዳዲስ ሹመቶቹ ...
39:04
HD Sport
ቴን ሃግና ልጆቻቸው ተፋላሚነት ያሳዩበት ምሽት! የታክቲክና የተጫዋች ለውጣቸው መስራቱ ታይቷል:: በሃላፊነት ይቀጥሉ ይሆን? ቼልሲም ግማሽ ፍፃሜ ገብቷል::
1:00:43