ቀሲስ ዲበኩሉ ከበስተጀርባቸው ሌላ ተልዕኮ ያላቸው ይመስላል ልክ እንደ ብልጽግና ከፋፍሎ ወንድሞችን አለያቶ ቦታውን መያዝ ....
በእነዚህ የቲክቶክ ሰባክያን ወንድሞቻችን ላይ እርስ በርስ ሲያጋጩ ሲያበጣብጡ እስከ ዛሬም የምናየውት እርሶን አይደለም ወይ?
እርሶ ፍጹም ኖት? ማን ያርሞት?
ቀሲስ ዲበኩሉ ቀጥተኛ እውነተኛና ቀናኢ በመሆናቸው ቢጠሉ ስለቤተክርስትያን ነው። ኢዮብ ታፍርበታለህ ለንስሐ በሚመች መንገድ እንዃን አይደለም ልብህ ያበጠው።
@GetachewTekle-z9i