@MuradMola-r2b

አካል የምትባል ሁሌ እያሸነፍም በጪቅ ነው አርስናል የሚሸንፍ ትላለህ ሁሌም በጣም ዘባረክ

@mesfindejene8353

አርሰናል ዋንጫውን  ለማግኘት  ሊቪርፑልን  እስኪያገፕው ድረስ ያሉትን 10ጨዋታዎችን  ማሽነፍ  እጠቃላይ  ማሽነፍ አለበት ይህንን ማድረግ ለእርሰናል እስቸጋሪ  ይመስለኛል

@AmanuelZemede

Go ahead we will expect of you Always .

@fredjean4506

ምን ያቀባጥራችሁሀል ሁሴን ከሌለ ለመስማት ይከብዳል

@Brook-k6i

የማዝነው በዚህ ሰዓት የአርሰናል ተጫዋቾች ጉዳት ነው። በዚህ ወሳኝ ሰዓት ሳካ፣ ሐቨርትዝ፣ ማርቲኔሊ፣ ገብሬል ጂሰስ በጉዳት ላይ መሆናቸው እጅግ በጣም አንጀት የሚበላ ነገር ነው።

@NB-pd1dw

ሊቨርፑል አሁንም ሁሉም ነገር በእጁ ነው! አርሰናል ዋንጫውን ለማንሳት የሚያስተማምን ነገር የለውም!

@nurumohammed4835

ሰላም ዴቨ በአካል 
ሁል ጌዜ በአካል በጣም ግምት ስትሰትም ሆነ የግል ትንተናህ በፍፁም ትክክል አይደለም የውጭ ስታተስ እና ዘገባ ትርጉም ስታቀርብ ግን ጥሩ ነው ባለፈው ሁሴን ነግሮሀል ልምድ እንደሚያስፈልግህ ለምሳሌ ልምድ ማለት አርሰናል ዋንጫ 20አመት ስለሆነው አያነሳም አልክ ዴቪ ንገረው እስኪ ሊቨርፑል ከ33 አመት በኃላ ዋንጫ እንዳነሳ ሲቲ 50 አመት ቸልሲ 55 አመት ለማንኛውም አርቴታ ሁለት ተከታታይ አመት እና ዘንድሮን ጨምሮ እስከመጨረሻው እየታገለ ነው ሊደነቅ ይገበዋል ነው ወይንስ እንደነ ----- ላለመውረድ ይጫወት😂

@SururAhmed-rr6tv

ላም አለኝ በሰማይ አርሰናል ፈርሰናል፤  ወደ አስራስምንቱ ዩናትድም ነጉዷል፤  በአረጡ ላሞቹ ሲቲም ነጥፎበታል፤  ግራም ነፈሰ ቀኝ የዘንድሮው ዋንጫ፤ ሊቨርፑል ነው ቤቱ ማንም ሰው ቢንጫጫ።🏆🏆🏆🏆 Ahmed from Paris.

@tadesoundandlighttadesound9627

ዴቭ ይሔ ማነው ስሙ አንድ ቀን እንኳን ስለ አርሠናል ጤነኛ ነገር ያወራል ብልሕ ትጠብቃለሕ አትልፋ

@AbayMekonen-fj4bl

Man city new yemferaw lewancha ke arsenal yilk eyale yemigemitew yihe jemari gazetegna yesibsibachihun tirat zik adirgotal

@AaAa-pe4lc

በአካል ስለአርሴናል ሲያወራ የሆነ የተደበቀ ትንሽ ጥላቻ ነገር አለችበት ብዙ ግዜ በትንተናው መሐል የማየው ነው።😊

@YohannesKebede-dk7me

ዴቭ & በአካል  🙏🙏🙏

@NegasiMulugeta

ደቭ & በአካል የማንቸስተር አቀኝቃኝ ብትሆኑም በጣም ነው ምትመቹኝ ግን ስለ አርሰናል አንድ ነገር በሉን ይመቻቻሁ

@Abdirezaqramato-z5m

የልቬ ችገሩ አመከኘ ነዉ ረየን ጊረቨንበረች ድከም እየታየበት ነዉ

@SmartTube-dp6mf

Liverpool arrived at the stage of last fatigue but Arsenal will never ever use this opportunity. So Sad and Bad.

@DaniAbu2022

ድል ለዋንጫው ባለቤት አርሰናል 😊

@tadesoundandlighttadesound9627

አካል የሚሉሕ አይንሕን ግለጽ ከአርሠናል ጥልቻ ውጣ እውነት ተናገር

@Nati-x1n

በ አካል ጋዜጠኛ መሆንህን የዘነጋኃው መስለኝ በአርስናል በኩል የምስጠው ትንተና የአገራችን የማንችስተር ደጋፊ አይነት ባህሪ አለው።ጋዜጠኛ ገለልተኛ ሆኖ ሀሳብ መስጠት ያለበት።
  አርስናል የራሱ የሆነ ወቅታዊ ችግር ቢኖርበትም 20 አመት አልበላምና ልምድ ያንስዋል አይበላል የመሳስሉትን ቀሽም አስተያየቶችህ ለዚህ ፕሮግራም አይመጥንም ራሱ ሊቨርፕሉ ከብዙ አመት በኃላ ነው ዋንጫ ያነሳው፣ሌሎችም እንደዛው.....

@NuraAbbas-v4b

Bahakal gazetgha erasu ayemesleghm

@yonaskenenisa1594

ሊቨርፑል አርሰናልን ወደ ዋንጫው ፉክክር ጋብዞታል። አሁን የጫናዉ እሳት ሊቨርፑልን እየፈጀዉ እያቃጠለዉ ይገኛል። it's time to Arsenal to beat Hammers 🔨🔨🔨🔨