Subscribe : ኑሮን በዘዴ / @ኑሮንበዘዴ ደንበኛችን ይሁኑ ፡፡
ሰናፍጭ በዓለም ላይ በብዛት ለጤና ጠቃሚ ከሆኑ ተክሎች ውስጥ አንዱ ሲሆን በሶስት ዓይነት ቀለም ይገኛል እነሱም ነጭ ሰናፍጭ፣ጥቁር ሰናፍጭ እና ቡናማ ሰናፍጭ በመባል ይታወቃሉ፡፡
ሰናፍጭ በውስጡ ብዙ ማዕድናት ይይዛል እንደ ካልሺየም፣ማግኒዥየም፣ ፎስፈረስ እና ፖታሺየም የመሳሰሉትን ይዟል፡፡እንዲሁም ቫይታሚን ኤ፣ሲ እና ፎሌትንም የያዘ ነው ፡፡
コメント