Subscribe : ኑሮን በዘዴ / @ኑሮንበዘዴ ደንበኛችን ይሁኑ ፡፡
ብዙ ጊዜ ሰዎች ሰው ፊት ንግግር ማድረግ በጣም ከባድ ነገር መስሎ ይታያቸዋል፡፡ነገር ግን ይህን የንግግር ፍርሀት በጊዜ ሂደት ማስወገድ ይቻላል፡፡ሰዎች ሰው ፊት ወጥቶ ንግግር ማድረግ የሚያስፈራቸው የምናወራው ነገር በሰዎች ዘንድ ተቀባይነት ላይኖረው ይችላል የሚለው ወይም የንግግር ጭንቀት ነው፡፡ታዲያ ይህን የንግግር ጭንቀት ለማስወገድ በመጀመሪያ ራስዎን ዝግጁ ያድርጉ፡፡ይህም ንግግር ወደሚያደርጉበት ቦታ ከመሄድዎ በፊት ንግግሩን ከራስዎ ጋር ይለማመዱት፡፡ይህንንም ደጋግመው በሚያደርጉበት ጊዜ በራስ መተማመንዎን ክፍ በማድረግ ውጤታማ እንዲሆኑ ያግዞታል፡፡
コメント