በአዳራሽ የሚቀልድባቸው የጴንጤው ነቢይ ጉድ [ ጋዝ በመጠጣት፣ ሲሚንቶ በመብላት፣ ሶፍት በመብላት ወንጌልን እሰብካለሁ እያለ ይገኛል ]
በቅርቡም ፀሐይን አቆማለሁ ያለው ይህ ሀሰተኛ ነቢይ በአዳራሽ እየቀለደባቸው ይገኛል፤ አሁንም ጋዝ በመጠጣት፣ ሲሚንቶ በመብላት፣ ሶፍት በመብላት ወንጌልን እሰብካለሁ እያለ ይገኛል፡፡ ማርያምንም በሰማይ አገኘዋት እያለም ነው፡፡
#ethiopia #amazing #pastor #facts #Qelayat #bible_መጋቤ ሐዲስ እሸቱ
コメント