Rules for Active – Passive Voice Conversions
Rule 1. Identify the (S+V+O) Subject, Verb and object in the active sentence to convert to passive voice
Example:
He drives car. (Subject – He, verb – Drives, object – Car)
Rule 2. Interchange the object and subject with each other, i.e. object of the active sentence become the subject of the passive sentence.
Example :
Active voice : She knits sweater. (Subject – She, Verb – Knits, Object – Sweater)
Passive Voice : The sweater is knitted by her. (Object sweater is interchanged with the subject She).
Rule 3. In passive voice sometimes the subject is not used, i.e. the subject in passive voice can be omitted if the sentence without it gives enough meaning.
Example :
Milk is sold in litres
Rule 4. Change the base verb in the active sentence into the past participle ie. third form verb in a passive sentence i.e. preceded by (By, With, to, etc). Base verbs are never used in passive voice sentences.
Example:
Active voice: She prepares dinner.
Passive voice: The dinner is prepared by her.
Active voice: She knows him.
Passive voice: He is known to her.
Active voice: Juice fills the jar.
Passive voice: The jar is filled with juice.
🌹 Active & Passive Voice
📚 ሁላችንም ቀን በ ቀን ከምንናገራቸው ንግግሮች
ወይም ዐረፍተ ነገሮች መካከል አብዛኛዎቹ Active
& passive ዐ.ነገሮች ናቸው። ታድያ Active and
passive voice ምንድን ናቸው?
ፎርማቸውስ(forms) ምን ይመስላል? የሚለውን
እንመልከት።
🎯 ምሳሌ 1:-
🐒 ጦጣዎች ሙዝ ይወዳሉ።
በዚህ ዐ.ነገር ላይ ፡ የ ዐረፍተ ነገሩ ባለቤት ወይም
subject ቱ 👉 ጦጣዎች ናቸው። ጦጣዎች ምን
አደረጉ? ብለን ብንጠይቅ፡ ሙዝ ይወዳሉ፡ ነው
የሚሆነው መልሱ። ማለትም ጦጣዎች ሙዝ
የመውደድ ድርጊትን ስለፈፀሙ። ስለዚህ ከዚህ
ምሳሌ የምንረዳው ነገር ፡
🌹 የ ዐረፍተ ነገሩ ባለቤት(Subject) ድርጊቱን
የሚያደርግ ወይም የሚፈፅም ከሆነ ፡ ዐረፍተ ነገሩ
Active Voice ይባላል።
🍌 ሙዝ ምን ሆነ ወይም ምን ተደረገ? ተብሎ
ቢጠየቅ፡ መልሱ የሚሆነው👇
🔹 ሙዝ በ ጦጣዎች ይወደዳል።
የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት ወይም subject ደግሞ ሙዝ
ነው። ሙዝ ምን ተደረገ❓ ተወደደ። ስለዚህ የዚህ
ዐ.ነገር ባለቤት ማለትም ሙዝ ድርጊት ተቀባይ ነው
ማለት ነው። ምክንያቱም የጦጣዎች የመውደድ
ድርጊት በእርሱ ላይ ስለተፈፀመ። ስለዚህ፡
የ ዐረፍተ ነገሩ ባለቤት(subject) ድርጊቱን ተቀባይ
ከሆነ ፡ ዐረፍተ ነገሩ Passive Voive ይባላል።
ስለዚህ😊
🔹ጦጣዎች ሙዝ ይወዳሉ።
(Active Voive)
🔸ሙዝ በጦጣዎች ይወደዳል።
(Passive Voive)
🙌 ግን እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር፡
freshman communicative english,english,communicative english final exam,mastery communications yoseph communicative english ii,english in amharic,communicative english,basic english,comunicative english,english for ethiopia,how to conver active voice to passive voice,laern oromo chinese amharic and english,how to change active voice to passive voice,spoken english in amharic,what is passive voice,passive voice,learn afan oromo language,learn amharic language
ሙዝ በጦጣዎች ይወደዳል ወይም ሙዝ
ይወደዳል። ማለት እንችላለን
コメント