Subscribe : ኑሮን በዘዴ / @ኑሮንበዘዴ ደንበኛችን ይሁኑ ፡፡የሆድ ቁርጠት በብዛት ድንገት የሚከሰትብን ህመም ሲሆን፥ ከፍተኛ የሆነ የህመም ስሜት ሆዳችን አካባቢ እንዲሰማን የሚያደርግ ነው። ምንም እንኳ ህመሙ በቶሎ ሊተወን የሚችል ቢሆንም አንዳንዴ ግን ረዘም ላለ ሰዓት ሊቆይብን ይችላል።
コメント