Loading...
「ツール」は右上に移動しました。
利用したサーバー: natural-voltaic-titanium
153いいね 12817回再生

ETHIOPIA : ከሰውነት መቀነስ በኋላ የሚመጣ ሸንተረርን ለማጥፋት የሚረዳ ዘዴ

ኑሮን በዘዴ    / @ኑሮንበዘዴ  
ብዙ ጊዜ በቆዳዎ ላይ ያለ ሸንተረር ምቾት ነስቶት ይሆናል፡፡ሸንተረሩን የሚያስወጡት ሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች ከእርግዝና እና ከውፍረት በኋላ ያለው የሰውነት መቀነስ ነው፡፡እነዚህ ምልክቶች በእግር ፣በወገብ፣በጡት እና በጀርባ ላይ ሊወጡ ይችላሉ፡፡ይሄን ለማጥፋት ግን በፋብሪካ ከሚመረቱ መድሀኒቶች ይልቅ በቤት ውስጥ የተሰሩ ውህዶች ሁነኛ መፍትሄ ናቸው፡፡ለዚህ የቆዳ ሸንተረር ደግሞ አንደኛው ፍቱን መፍትሄ የእንቁላል ነጩ ፈሳሽ ነው፡፡ይህ የእንቁላል ፈሳሽ በፕሮቲን የበለጸገ ነው፡፡በዚህም ምክንያት በቆዳችን ላይ የሚገኝ ሸንተረርን ለማጥፋት ይረዳል፡፡

コメント