Loading...
「ツール」は右上に移動しました。
利用したサーバー: natural-voltaic-titanium
172いいね 17288回再生

ETHIOPIA:የድድ ኢንፌክሽን እና መፍትሄዎቹ

ኑሮን በዘዴ    / @ኑሮንበዘዴ  
ጅንጅቫይተስ/የድድ እንፌክሽን/ ብዙ ጊዜ የሚከሰት የድድ/የጥርስ ዙሪያ ላይ ህመም ሲሆን መቆጥቆጥ፣ ቅላትና እብጠት በድድዎ ላይ እንዲከሰት ያደርጋል:: ብዙውን ጊዜ ህመሙ መጠነኛ የሆነ ምልክት ስለሆነ ያለው ታማሚው ሳያስተውለው ሊያልፍ ይችላል:: ጅንጅቫይተስ በብዛት የሚከሰተው የአፍ ውስጥ ንፅህናን በደንብ በማይጠብቁ ሰዎች ላይ ሲሆን በዚህ የተነሳ በድድና ጥርስ ላይ የሚጋገር ነገር /plaque/ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ ይህ የተጋገረው ነገር በዐይን የማይታዩ ባክቴሪያዎችን የያዘ ነው፡፡ጤናማ ድድ ጠንካራና ቀላ ያለ ሮዝ ቀለም ያለው ሲሆን የድድ ላይ ህመም ሲከሰት የሚከተሉትን ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል፡፡
• የድድ እብጠት፣ የላላ እና የተነፋ ድድ፣ሲነካ ህመም መኖር፣ጥርሶን በሚቦርሹበት/በሚፍቁበት/ ወቅት በቀላሉ መድማት

コメント